ስለ አዕምሮ ጤና ፦ ቆይታ ከዶ/ር አዜብ አሳምነው ጋር

Your browser doesn’t support HTML5

ለመሆኑ በአዕምሮ ጤና ማለት ምን ማለት ነው? ኢትዮጵያ ውስጥስ የአዕምሮ ጤናን በተመለከተ የሚሰሙ የተሳሳቱ ግንዛቤዎችስ ምንድን ናቸው? ምንስ ሊደረግ ይገባል?