ማህበራዊ ሚዲያዎች ለፈጣን እና ሚዛናዊ መረጃ ፦ ቆይታ ከጋዜጠኛ ደመቀ ከበደ ጋር
Your browser doesn’t support HTML5
ማኅበራዊ ሚዲያን ለበጎ ተግባር ያዋሉት ግለሰቦች ከሰሞኑ በባህርዳር ከተማ እውቅና ተሰጥቷቸዋል ።
"ትኩረት ለጤና፣ ትኩረት ለጣና" በሚል መሪ ሃሳብ በተካሄደው አራተኛው የጣና ማኀበራዊ ሚዲያ ሽልማት ነው እውቅና የተሰጣቸው።
በወቅታዊ ፈጣን እና ሚዛናዊ ዘርፍ ተሸላሚ ከሆነው ጋዜጠኛ ደመቀ ከበደ ጋር አስቴር ምስጋናው ቆይታ አድርጋለች ።