ማህበራዊ ሚዲያን ለደግ ተግባራት ስላዋለው ወጣት በጥቂቱ
Your browser doesn’t support HTML5
አበራ ጫላ የማህበራዊ መገናኛዎችን በመጠቀም የተቸገሩትን የሚያቀና ተግባር በማከናወን የሚታወቅ ወጣት ነው ። ይሄን የሰብዓዊነት እንቅስቃሴውን ደግሞ የሚደግፉለት የማህበራዊ ገጹን የሚከተሉ ኢትዮጵያዊያን ናቸው ። ናኮር መልካ ስለ አበራ በቀጣዩ ዘገባ ሰፋ አድርጎ ይነግረናል ።
Your browser doesn’t support HTML5