ለኢትዮጵያዊያን ዐይነ-ስውራን ስለተዘጋጀው የመጀመሪያው የብሬል ጋዜጣ

Your browser doesn’t support HTML5

በሚሊየን የሚቆጠሩ ማየት የተሳናቸው ዜጎች በሚኖሩባት ኢትዮጵያ እነዚህ ወገኖች በሚረዱት መንገድ መረጃዎችን በህትመት የማዳረስ ዘርፍ ተስፋፍቷል ለማለት አይቻልም። አንድ ወጣት ግን ይሄንን ለመቀየር ጥረት ጀምራለች። ስሟ ፍዮሪ ተወልደ ሲሆን “ፈትል” የተሰኘ በዳሰሳ ወይንም በብሬል ስርዓት የተጻፈ እና የሚነበብ ጋዜጣ ከሰሞኑ ይፋ አድርጋለች።