ለማሽላ አምራቾች መልካም ዜና ስለፈነጠቀው አዲስ ምርምር
Your browser doesn’t support HTML5
በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ለምግብነት ከሚያውሏቸው አዝዕርት መካከል አንዱ ማሽላ ነው። ማሽላን በማጥቃት ፍሬ እንዳይሰጥ ከሚያደርጉት በሽታዎች መካከል አንዱ ደግሞ “አንትራክኖስ “ ይባላል። በቅርቡ በውጭ ሀገር እና በሀገር ውስጥ የሚኖሩ ተመራማሪዎች ተባብረው ይሄንን ጸረ ተክል-የሚመክት መላ አግኝተዋል።
የምርምር ቡድኑን የመሩት ፣ በፐርዱ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በመምህርነት እያገለገሉ ያሉት ፕሮፌሰር ተስፋዬ መንግስቴ ናቸው ። ዘገባውን ይከታተሉ።