‹‹ሆድ ሲብሰኝ ጊታር ጨበጥኩ›› ድምጻዊ ዘሩባቤል ሞላ

ድምጻዊ ዘሩባቤል ሞላ

አባቱን ወደ ውጭ ሀገር በሸኘበት ዕለት፣የተረሳ ባለ አራት ክር ጊታሩን መከርከር የጀመረው ታዳጊው ዘሩባቤል ከዓመታት በኋላ ሙዚቃ እህል ውሃው እንደሚሆን አልገመተም ነበር፡፡

ለዓመታት የብዙ ሙዚቀኞች የኋላ ደጀን የነበረው ዙሩባቤል ፣ከሰሞኑ 15 ሙዚቃዎችን የያዘ አልበም ለአድማጭ እንካችሁ ብሏል፡፡ወድቆ መነሳትን፣ መድፈር መጀገነን፣መገስገስ መሻገርን የሚሰብኩ ሙዚቃዎቹ በአድማጭ ዘንድ መልካም ተቀባይነት እያስገኙለት እንደሆነ ይናገራል፡፡

ዘሩባቤል ከኤደን ገረመው ጋር ባደረገው ቆይታ ፣የሙዚቃ ህይወቱን በጨረፍታ አስቃኝቶናል ።

Your browser doesn’t support HTML5

‹‹ሆድ ሲብሰኝ ጊታር ጨበጥኩ›› ድምጻዊ ዘሩባቤል ሞላ