ህገ-መንግስታዊ ትርጓሜ በምን መልኩ ይከናወናል? የባለሙያ ማብራሪያ

.

የኢትዮጵያ ፓርላማ ምርጫን በተመለከተ የተቀመጡ ሶስት አንቀጾች ላይ የህገ- መንግስት ትርጓሜ እንዲሰጥ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ አፀድቋል።

ለመሆኑ ህገ- መንግስታዊ ትርጓሜ ማለት ምን ማለት ነው? በምን መልኩስ ይከናወናል ? የህገ-መንግስታዊ ህግ አጥኝ እና የህግ ባለሙያ የሆኑት አቶ አንዳልካቸው ገረመውን ጠይቀናል።

Your browser doesn’t support HTML5

ህገ-መንግስታዊ ትርጓሜ በምን መልኩ ይከናወናል? የባለሙያ ማብራሪያ