ህገ-መንግስታዊ ትርጓሜ በምን መልኩ ይከናወናል? የባለሙያ ማብራሪያ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ፓርላማ ምርጫን በተመለከተ የተቀመጡ ሶስት አንቀጾች ላይ የህገ- መንግስት ትርጓሜ እንዲሰጥ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ አፀድቋል። ለመሆኑ ህገ- መንግስታዊ ትርጓሜ ማለት ምን ማለት ነው? በምን መልኩስ ይከናወናል ? የህገ-መንግስታዊ ህግ አጥኝ እና የህግ ባለሙያ የሆኑት አቶ አንዳልካቸው ገረመውን ጠይቀናል።