ህዝባዊ ትዕይንት ለኢትዮጵያ ሰላምና አንድነት የተሰኘ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ
Your browser doesn’t support HTML5
“ታላቅ ህዝባዊ ትዕይንት ለኢትዮጵያ ሰላምና አንድነት” የተሰኘ ሰላማዊ ሰልፍ ግንቦት 9.2013 ተካሄዷል።
አስተባባሪዎቹ ሰልፉን ለማሰናዳት ያስፈለገው ኢትዮጵያ በህዳሴ ግድብ ፣ በመጪው ሀገራዊ ምርጫ ዙሪያ እያደረገች ያለችውን እንቅስቃሴ ለመደገፍ፣ የሌሎች ሀገራትን ጣልቃ ገብነት ለማውገዝ እንደሆነ ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል።