ሀጫሉ ሁንዴሳ በስራ አጋር ዐይን

Your browser doesn’t support HTML5

በድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ድንገተኛ ህልፈት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ከገለጹ መካከል አንዱ ድምጻዊውን በተደጋጋሚ ወደ ካናዳ እና አሜሪካ ምድር በማስመጣት የሙዚቃ ትርኢቶቹን ሲያስተባብር የነበረው ገመቹ ደገፋ ይገኝበታል። ገመቹ የድምጻዊውን ሞት የተከተለው የግጭት ድባብ ይረግብ ዘንድ አድናቂዎቹን እና ወዳጆቹን ተማጽኗል።