ዞን ዘጠኝ - ቅጣት

  • መለስካቸው አምሃ

ዞን ዘጠኝ

Your browser doesn’t support HTML5

ዞን ዘጠኝ - ቅጣት

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ከተከሰሱት የኢንተርኔት አምደኞች መካከል በአንዱ ላይ የእሥር ቅጣት ወስኗል፡፡

ይሁን እንጂ ቅጣቱ ለሁለት መታት ታግዶ እንዲቆይ ወስኗል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡