አዲስ አበባ —
ፖሊስ በሽብር ወንጀል ጠርጥሬአቸዋለሁ ባላቸው ጋዜጠኞችና አምደኞች ላይ የጠየቀውን የ28 ቀን ተጨማሪ ጊዜ የፌዴራሉ አንደኛ ደረጃ ፍርድ ቤት ፈቅዷል።
ከዚህ በኋላ ግን በተመሣሣይ ምክንያቶች ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ መጠየቅ እንደማይችል ፍርድ ቤቱ ለፖሊስ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5