አዲስ አበባ —
የዞን ዘጠኝ ጋዜጠኞችና የኢንተርኔት ፀሐፊዎች
Your browser doesn’t support HTML5
የዞን-9 ዶሴ እንደገና ተቀጠረ
ኢትዮጵያ ውስጥ እሥር ላይ የሚገኙት ሦስት ጋዜጠኞችና ስድስት የዞን 9 የኢንተርኔት ፅሁፍ አውጭዎች እንዲሁም አንድ በሌለችበት የተከሰሰች የአምደኞቹ ቡድን አባል የፍርድ ቤት ቀጠሮ ያለ ውሣኔ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቶበታል።
ሁለቱ ሴት እሥረኞች ይዞታቸው አለመሻሻሉን አስታውቀዋል።
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
ዞን ዘጠኝ