ገደብ የለሽ ፈጠራ እና አስተሳሰብ የተዋሃዱበት- ዘላን ማዕከል
Your browser doesn’t support HTML5
ዘላን የፈጠራ እና የባህል ማዕከል በወጣት የፈጠራ ባለሞያዎች የተከፈተ እና ከ500 ሰዎች በላይ ማስተናገድ የሚችል ማዕከል ነው፡፡ ማዕከሉ ለአሁናዊ ወይም ኮንቴምፖራሪ ጥበብ ባለሞያዎች እና ለጀማሪ አርቲስቶች እድሉን በመስጠት ባህልን እና ጥበብን በመጠቀም ኢኮኖሚን ለማሳደግ ታልሞ የተከፈተ ነው፡፡ ኤደን ገረመው የማዕከሉን መስራች ሃና ሃይሌ ጋር ቆይታ አድርጋ ነበር እንድሚከተለው ይደመጣል፡፡