ዘለንስኪ ባለግርማው መሪ በፈተናው እሳት መካከል
Your browser doesn’t support HTML5
የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ የሩሲያን ወረራን ለመቋቋም በኪየቭ በመቆየት፣ ሰዎቻቸውን አነሳስተዋል፡፡ ስሜት በሚነኩ ንግግሮቻቸውም የአብዛኛውን ዓለም ቀልብ ስበዋል፡፡ መሪዎች ሕዝባቸውን በመርዳት የበለጠውን እንዲያደርጉም አሳስበዋል፡፡
እኚህ የቀድሞ ተዋናይና ኮሜዲያን እንደምን አድርገው የጦርነት ወቅት ፕሬዚዳንት ለመሆን እንደበቁ ለማመልከት የቪኦኤ ሪፖርተር ሲድኒ ሴይን ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።