ባብ ማርሌና የአፍሪካ ፍቅሩ በልደቱ ሲታወስ
Your browser doesn’t support HTML5
ዛሬ የባብ ማርሌ ልደት ነው። የሬጌ ሙዚቃው ንጉስ በሕይወት በነበረበት ወቅት ከአፍሪካና ጃማይካ ማንን አብልጦ እንደሚወድ ተጠይቆ “አህጉርን እንዴት በደሴት መለወጥ ይቻላል?" ሲል መልሷል። ባብ በአፍሪካና በኢትዮጵያ የሙዚቃ እድገት የፈጠረውን አርዓያነት በተመለከተ ዘለቀ ገሰሰን የጋቢና ቪኦኤው ሱራፌል ሽፈራው አነጋግሯል።