"የወጣት ማዕከሎች ሴቶችንም አካታች መሆን አለባቸው" በእምነት በሃይሉ ወሴክማ

Your browser doesn’t support HTML5

በተለምዶ ወሴክማ በመባል የሚታወቀው እና የወጣት ሴቶች ክርስቲያናዊ ማሕበር ከሰሞኑ በአራዳ ክፍለ ከተማ የወጣቶች ማዕከል ላይ ወጣት ሴቶች የሚጠቀሙበት የመረጃ ማዕከል አስመርቋል፡፡ የማዕከሉን ዋና ጸሃፊ በእምነት በሃይሉን ስለ ወሴክማ እንቀሰቃሴ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ አድርጋለች፡፡