የጎበዜ ሲሳይ ጠበቃ ጉዳዩን ወደ ሕግ ሊወስዱት እንደሚችሉ ገለፁ

Your browser doesn’t support HTML5

“የአማራ ድምፅ” የተሰኘ የኢንተርኔት ላይ ሚዲያ አዘጋጅ ጎበዜ ሲሳይን ጉዳይ ወደ ሕግ የመውሰድ እቅድ እንዳላቸው ጠበቃው ተናገሩ። ሲቪል የለበሱ ሰዎች ከመኖሪያ ቤቱ ከወሰዱት ከዘጠኝ ቀናት በኋላ ወደ እንደመለሱት ገልጿል። ምርመራ ወቅት ምንም ዓይነት ድብደባ እንዳልተፈፀመበት ገልጾ፤ ለ"ፋኖ" ድጋፍ እንደሚያደርግ ሲገለፅለት እንደነበር ተናግሯል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ