ወጣቶችና ቴክኖሎጅ  

Your browser doesn’t support HTML5

በስው ልጆች የእለት ተእለት እንቅስቃሴው ውስጥ አንድ አካል እየሆነ የመጣው ቴክኖሎጅ ለወጣቶች በርካታ እድሎችን ይዞ የመጣ ቢሆንም ከአጠቃቀም ጋር የተያያዙ ችግሮች መበራከት ግን ወጣቶችን ለስነ ልቦናዊና ማህበራዊ ቀውስ እያጋለጣቸው ስለመሆኑ ባለሙያዎች ይገልጻሉ፡፡

አስማማው አየነው የስነ ልቦና ባለሙያ የሆኑትን አቶ ያፌት ከፈለኝና የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ አቶ ብርሃኑ ራቦን አነጋግሮ ተከታዩን አዘጋጅቷል፡፡