ኢትዮጵያ ለወጣቶች ስራ ፈጠራ ምን ያህል ምቹ ናት?

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ በትምህርት፣ ቴክኖሎጂ፣ በግብርና እና በሌሎች ዘርፎች አዳዲስ የስራ ፈጠራ ሃሳቦች ያሏቸው ወጣቶች እየተበራከቱ ስለመምጣታቸው ይገለጻል፡:

ይሁንና እነዚህ በሥራ ፈጠራ ሃሳብ ላይ ተሰማርተው የሚገኙ ወጣቶቹ፤ ያላቸውን ርዕይ ወደ ተግባር ለመለወጥ የሚችሉበት የተመቻቸ ሃገራዊ ሁኔታ አለመኖሩን ስራ ፈጣሪዎችና የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡

መንግስት በበኩሉ ለወጣት ስራ ፈጣሪዎች የተመቻቸ ሁኔታ እንዲኖር ትኩረት ሰጥቶ እየስራ እንደሚገኝ ይገልጻል፡፡