ድሬዳዋ ከተማን በቦክስ እና ክብደት ማንሳት ስኬታማ እያደረገ ያለው አሰልጣኝ

Your browser doesn’t support HTML5

የቦክስና ክብደት ማንሳት አሠልጣኝ ወጣት ኢንስትራክተር ኤፍሬም ነጋሽ ይባላል። የድሬዳዋ ከተማ ከሀገሪቱ ሌሎች ትላልቅ ክልሎች የበለጠ ስኬት እንድታስመዘግብ የቻለ ነው። የኢትዮጵያን ብሔራዊ ቡድንን በምክትል አሠልጣኝነትም ወክሎ በአለምአቀፍ መድረክ ቀርቧል። አነሳሱ በክብደት ማንሳት ሲሆን በቦክስ ጥሩ የስኬት ታሪክ አለው።