"ይሄን ወቅት በበጎ ካየነው እራሳችንን እንድናንጽ ብዙ መልካም ነገሮችን ይዟል" ዮፍታሄ ማንያዘዋል
Your browser doesn’t support HTML5
የክሁል ማዕከል መስራች የሕይወት ክህሎት እና የዮጋ አሰልጣኝ እንዲሁም የሰብዓዊ ምሕንድስና ፖድካስት አዘጋጅ ዮፍታሄ ማን ያዘዋል ማሕበራዊ ፈቅቅታን በምንተገብርበት ሰዓት ወደ ውስጣችን በመመልከት እራሳችንን መለወጥ እንችላለን ይላል፡፡ ሰባት ነጥቦችንም አንስቷል፡፡