የሕግ ባለሙያ እና የመብት ተሟጋች የትነበርሽ ንጉሤ

Your browser doesn’t support HTML5

የትነበርሽ ንጉሤ ለአካል ጉዳተኞች መብት መሟገት የጀመረችው በዩኒቨርስቲ የሕግ ትምህርቷን በመከታተል ላይ በነበረችበት ወቅት ነው፡፡ በዩኒቨርስቲ አስተዳደር ውስጥ እርሷን ጨምሮ፣ ለአይነ ስውራን ተማሪዎች፣ የብሬይል መጽሕፍ እንዲዘጋጅ አስተዋፅዖ አድርጋለች፡፡