ድምጽ ለ16 ሚሊዮን የመናውያን የ3.5 ቢሊዮን እርዳታ ተጠየቀ ማርች 02, 2021 Your browser doesn’t support HTML5 የተባበሩት መንግስታት በጦርነት ግጭት እየታመሰች በምትገኘው የመን ህይወታቸውን ለማትረፍ ለሚጣጣሩ 16 ሚሊዮን ሰዎች የሚውል የ3.85 ቢሊዮን እርዳታ እንደሚፈልግ አስታውቋል፡፡