በአንድ እቅፍ አበባ ለአንድ ዓመት ተማሪን መርዳት
Your browser doesn’t support HTML5
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሎው ሙቭመት ስርዓተ ጾታን በተመለከት ከፍተኛ እንቅስቃሴ ከሚያደርጉ የከፍተኛ ትምህርት ተቁዋማት ክበቦች ውስጥ በዋናነት የሚመደብ ነው፡፡ ባለፈው ሳምንት በነበረው የፍቅረኞች ቀን ላይም የትመህርት ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች የሚውል ገንዘብ ለማሰባሰብ አበባ እና ቸኮሌት እንዲሁም ጌጣጌጦችን ሸጠዋል የቡድኑ አባል የሆነችው ሩት ይትባረክ ኤደን ገረመው አነጋግራታለች፡፡