የቢጫ ወባ ወረርሽኝ በደቡብ ክልል ተከሰተ
Your browser doesn’t support HTML5
በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን በተከሰተው የቢጫ ወባ ወረርሽኝ 40 በላይ ሰዎች የተያዙ ሲሆን ሦስቱ መሞታቸውን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታወቁ።
Your browser doesn’t support HTML5