በሠማእታት ቀን፤ በጣሊያን ለበደለኛው ክብር የቆመው ሃውልት እንዲፈርስ ተጠየቀ

Yekatit 12 Martyrs' Day in Addis Ababa Ethiopia

Your browser doesn’t support HTML5

የሠማእታት ቀን፤ በአዲስ አበባ


Your browser doesn’t support HTML5

የሠማእታት ቀን፣ በዓለም ዙሪያ


Your browser doesn’t support HTML5

የሠማእታት ቀን ጥያቄዎችና ቀጣይ ሥራዎች፤


ዛሬ የካቲት 12 2005 ዓም ነው። እለቱ በኢጣሊያ ፋሽስት ወራሪዎች ከ30ሽህ በላይ የአዲስ አበባ ሰላማዊ ነዋሪዎች በግፍ የተፈጁ ሰማእታት የሚታሰቡበት።

ይሄንን የጅምላ ጭፍጨፋ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ያዘዘውና የጦር ወንጀለኝነቱ በፍርድ ቤት የተረጋገጠው ሩዶልፎ ግራዚያኒ በጣሊያኗ የአፊና ከተማ የመታሰቢያ ሀውልትና በሥሙ የሚጠራ ቤተ መዘክር መናፈሻ መሠራቱ ያስቆጣቸው ኢትዮጵያዊያን አዲስ አበባን ጨምሮ፤ በዩናይትድ ስቴትስና በአውሮፓ በጣሊያን ኢምባሲዎች ደጃፍና ከሃያ በላይ ሌሎች ኢትዮጵያውያን በሚገኛቸው ከተሞች በተለያዩ መንገዶች ተቃወሟቸውን ለመግለጥ ተሰባስበዋል።

ከአዲስ አበባና ከዋሽንግተን ዲሲ የተቀናበሩትን ዝግጅቶች ይከታተሉ።