24 ወጣት አርቲስቶች በንድፍ ጥበብ ዓውደ-ርዕይ

Your browser doesn’t support HTML5

የሓ ዲጂታል አርት ሃያ አራት ወጣት አርቲስቶች የተካፈሉበት የዲጂታል ጥበበ ዓውደ ርዕይ ከአርብ የካቲት 26፟ እስከ 28 ድረስ እያሰናዳ ይገኛል፡፡ ይህ ዓውደ ርዕይ "የግራፊክ ዲዛይን ወይም የንድፍ ጥበብ እንደሌላው የጥበብ ዘርፍ እንዲተዋወቅ ያግዛል" ይላል ከአዘጋጆቹ አንዱ የሆነው ናስረዲን ሙሃመድ፡፡