ዘንድሮ በምሥራቅ አፍሪካ ከ37 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ከባድ የምግብ እጥረት ገጥሟቸዋል

Your browser doesn’t support HTML5

በያዝነው ወር በሚያበቃው 2017 ምሥራቅ አፍሪካ ላይ በተከሰተው አስከፊ ድርቅና ግጭት ምክንያት ከ37 ሚልዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች ከባድ የምግብ እጥረት ገጥሟቸዋል።