ታዳጊዎችን የሚያግዘው ማኅበር

Your browser doesn’t support HTML5

በሐረር ከተማ የሚገኙ ትምህርት ቤቶችን በቁሳቁስና የመጠጥ ውሃ አቅርቦት የሚያግዘው ድንበር የለሽ የሐረር ልጆች ማኅበር ሰሜን አሜሪካ በሚኖሩ የከተማዋ ተወላጆች የተመሰረተ ነው፡፡

ደግሞ በትምህርት ቤቶች ለተማሪዎች ምገባ ለመጀመር የገንዘብ ድጋፍን እያፈላለገ እንደሚገኝ የማኅበሩ ፕሬዝደንት ዶክተር ማሾ አብርሃ ተናግረዋል፡፡

ነዋሪነታቸውን በዩናይትድ ስቴትት ጆርጅያ ግዛት ካደረጉት የማኅበሩ ፕሬዝደንት ዶክተር ማሾ ጋራ ያደረግነውን ቆይታ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።