የማንዴላ ዋሽንግተን የፕሬዝደንታዊው ቀጠና ተሳታፊ ከሆነው አድማሱ ሎካላይ ጋር የተደረገ ቆይታ

  • ሔኖክ ሰማእግዜር

የማንዴላ ዋሽንግተን የፕሬዝደንታዊው ቀጠና ተሳታፊ ከሆነው አድማሱ ሎካላይ ጋር የተደረገ ቆይታ

የዩናይትድ ስቴይትስ መንግስት በዚህ ዓመት 1ሽህ አፍሪካዊ ወጣቶችን የመሪነት ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል። እነዚህ ወጣቶች በማህበረሰባቸው ለውጥ ለማምጣት የያዟቸው ስራዎችና ሃሳቦች እንዲሳኩ፤ እርስ በርስ እንዲማማሩና እንዲገናኙ ያመቻቻል።

አድማሱ ሎካሌ ተወልዶ ያደገው በአንዲት ኢትዮጵያን ከደቡብ ሱዳንና ከኬንያ ጋር የምታዋስን የድንበር ከተማ ነው። የማንዴላ ዋሽንግተን የፕሬዝደንታዊው ቀጠና ተሳታፊ ነው።

ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ያደረገው ቆይታ ወጣቱ በሰላም ግንባታ የያዘውን ጥረት የሚዳስስ ይሆናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የማንዴላ ዋሽንግተን የፕሬዝደንታዊው ቀጠና ተሳታፊ ከሆነው አድማሱ ሎካላይ ጋር የተደረገ ቆይታ