ተቃዋሚዎች እንዲያብሩ ዶ/ር ያዕቆብ መከሩ

  • እስክንድር ፍሬው

ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም


Your browser doesn’t support HTML5

ተቃዋሚዎች እንዲያብሩ ዶ/ር ያዕቆብ መከሩ


ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከአንድ ዓመት ያነሰ ጊዜ ለቀረው የ2007ቱ አገርአቀፍ ምርጫ ህብረት ፈጥረው ቢቀርቡ ከ 1997ቱ በተሻለ የማሸነፍ ዕድል አላቸው ሲሉ አንድ ታዋቂ የሕግ ምሁሩ ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም አስታወቁ።

ሰሞኑን በመኢአድና በአንድነት መካከል የተፈረመውን የውህደት ስምምነት መነሻ በማድረግ ከቪኦኤ ጋር ቆይታ ያደረጉት ዶክተር ያዕቆብ የተቃዋሚዎቹን አለመተባበርም ተችተዋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ።