የትግራይ ክልል አዳጋ ሀሙስና ውቅሮ ከተሞች የኑሮ ሁናቴ

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ክልል አዳጋ ሐሙስ እና ውቅሮ ከተሞች የሚገኙ ነዋሪዎች መሰረታዊ አገልግሎቶች በሌሉበት እንዴት እየኖሩ ነው? ሪፖርተራችን የመንግሥት ሠራተኞች፣ ጡረተኛ እና በንግድ ሥራ የተሰማሩ አነጋግሯል።