የድጎማ ቅነሳና የነዳጅ ዋጋ ማሻቀብ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ መንግሥት ሲሰጥ የቆየውን የነዳጅ ዋጋ ድጎማ መቀነስ መጀመሩን ተከትሎ የነዳጅ ዋጋ መጨመሩ አሽከርካሪዎችን እያስጨነቀና እያበሳጨ መሆኑን ኤ ኤፍ ፒ ያጠናቀረው ዘገባ አመልክቷል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ/