የከርሰ ምድር ውሃ የዛሬው የውሃ ቀን ትኩረት ነው

Your browser doesn’t support HTML5

እንደ አውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር በየዓመቱ መጋቢት 22 ቀን የዓለም የውሃ ቀን “ዎርልድ ዋተር ዴይ” ይከበራል። ዛሬ እየተከበረ ያለው የዘንድሮው የዓለም የውሃ ቀን ትኩረት፤ የዓለም ሕዝብ የሚበዛውን ውሃውን የሚያገኝበት የከርሰ ምድር ውሃ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታውቋል።

ዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ዕለቱን ምክንያት በማድረግ ያወጣውን መግለጫ እና የአፍሪካን የከርሰ ምድር ውሃ ይዞታ በሚመለከት የተጠናቀረ ከተያያዘው የፋይል ያዳምጡ።