የትምህርት ሂደት እንዳይስተጓጎል ተማሪዎች ራዲዮ ተበረከተላቸው

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ወርልድ ቪዥን እንደርታ ቅርንጫፍ የትምህርት ሂደት እንዳይስተጋጎል የሚያግዙ 1900 ራዲዮዎች በመግዛት ለተቸገሩ ተማሪዎች እንዳበረከቱ የወረዳው ሊቀመንበር አቶ ፀጋይ ገብረተክለ ገልፀዋል፡፡