የዓለም የመገናኛ ብዙሃን ነፃነት ቀን አስመልክቶ የተደረገ ውይይት

Your browser doesn’t support HTML5

የዓለም የመገናኛ ብዙሃን ነፃነት ቀን አስመልክቶ የአሜሪካ ድምፁን ጨምሮ በዩናይትድ ስቴትስ ሕዝብ የግብር ድጋፍ የሚንቀሳቀሱ የመገናኛ ብዙሃንን የሚያስተዳድረው /BBG/ ከጆርጅ ዋሽንግተን ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር ያሰናዳው ውይይት ተካሂዷል፡፡ የግልና በመንግሥት ድጋፍ የሚንቀሳቀሱ የመገናኛ ብዙሃን የሚገጥሟቸውን ፈተናዎች፣ የዓለም አቀፍ የዜና ምንጮች ለማኅበረሰቦች የሚያበረክቱትን አስተዋፆዖ በተመለከተ የተሰናዳውን ውይይት ማሪያማ ዲያሎ ዘግባለች።