ጉዞ ወደ ካታር - የዓለም ዋንጫ
Your browser doesn’t support HTML5
ካታር እአአ በ2022 ዓ.ም. ለምታዘጋጀው መጭው የዓለም ዋንጫ ቅድመ-ማጣርያ የመጀመሪያ ጨዋታ የሌሶቶን ብሔራዊ ቡድን የገጠመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ባዶ ለባዶ ተለያይቷል። በሌላ በኩል ደግሞ የኤርትራ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን አሥመራ ላይ ባደረገው ግጥሚያ በናሚቢያ አቻው ሁለት ለአንድ ተሸንፏል።