በትግራይ ክልል በሴቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ክልል በሴቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት ለመቃወም በዛሬው ዕለት በመቀሌ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄዷል። ሰልፉ በጎ ፍቃደኞች ያዘጋጁት ነው።