በሠራተኛ ሴቶች ላይ የበረታው የኮቪድ-19 ጫና

Your browser doesn’t support HTML5

ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በሥራ መስክ ከወንዶቹ ይልቅ ሴቶቹን በተለይም የዕድገት እርከን ላይ ያሉትንና ጠና ባለ ዕድሜ ላይ ያሉ ሴቶችን መጉዳቱ ይነገራል። አርባ ከመቶ የሚሆኑት በወረርሽኙ ወቅት ቢያንስ አንድ ጊዜ መደበኛ ሥራቸው ተስተጓጉሎባቸዋል፥ ሥራቸውን ካጡት መካከል ደግሞ ሰባ ከመቶው ስድስት ወር ወይም ከዚያ በላይ በሥራ አጥነት አሳልፈዋል።