ወሎ ዩኒቨርሲቲ ከ1 ዓመት በኋላ የመጀመሪያዎቹን አዲስ ተማሪዎች መቀበል ጀመረ

Your browser doesn’t support HTML5

ዩኒቨርሲቲው መጀመሪያ በኮቪድ ኋላም በጦርነቱ ምክንያት ተማሪዎችን ሳይቀበል መቆየቱን የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር አወል ሰይድ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል፡፡ በተለይ ጦርነቱን ተከትሎ ተፈጸመ ባሉት ዘረፋና ውድመት ምክንያት ዩኒቨርሲቲው በቀድሞ ቁመናው ላይ ባይገኝም መሰረታዊ የሚባሉ ግብአቶችን በማሟላት መደበኛ ተግባሩን እንደጀመረ ጠቅሰዋል፡፡

ዘገባው የመስፍን አራጌ ነው።