የራያ ራዩማ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲና የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ቅሬታ

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ክልል የተካሄደውን ምርጫ ሙሉ በሙሉ እንደማይቀበሉትና ሰላማዊ ትግላቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የራያ ራዩማ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲና የውልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አስታወቁ።