ድምጽ የወልቃይት እና የጠገዴ ነዋሪዎች አቤቱታ ኦገስት 17, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 የትግራይ ክልል መንግሥት ምርጫ አደርጋለሁ በሚል ሰበብ ወከባና እንግልት እየፈፀሙብን ነው ሲሉ የወልቃይት እና የጠገዴ ነዋሪዎች ተናገሩ።