የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሜቴ ጉዳይ

Your browser doesn’t support HTML5

ሰሞኑን እንደታሰሩ ሪፖርት በተደረገው የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሜቴ አባላት ዙሪያ በራሱ በኮሚቴው ውስጥ የታየው ውዝግብ መቀጠሉ እየታየ ነው።