የወልዲያ ዩኒቨሲቲ የመማር ማስተማር ሂደት
Your browser doesn’t support HTML5
በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ አስተማማኝ ሰላም መስፈኑንና የተረጋጋ የመማር ማስተማር ሂደት እየተካሄደ መሆኑን ተማሪዎችና የዩኒቨርሲቲው ባለሥልጣናት ገልፀዋል፡፡
ለተገኘው ሰላምና መረጋጋት የላቀ አስተዋጽኦ አድርገዋል ላላቸው ተቋማትና ግለሰቦች ዩኒቨርሲቲው በልዩ መርኃ ግብር እውቅና ሰጥቷል፤ ምስጋና አቅርቧል፡፡
ከወራት በፊት በዩኒቨርሲቲው በተከሰት ግጭት የተማሪዎች ህይወት ማልፉና የአካል ጉዳት መድረሱ አይዘነጋም።