የወላይታ ዞን አመራር አባላትን ጨምሮ የ26 ሰዎች እስር

Your browser doesn’t support HTML5

“ከህወሓትና ከኦነግ ጋር ተመሳጥረው ሃገር ለማፍረስ እየሠሩ ናቸው” ያላቸውን የወላይታ ዞን አመራር አባላትን ጨምሮ ሃያ ስድስት ሰዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት አስታውቋል።