በአቶ ዳጋቶ ኩምቤ የክስ መዝገብ የተከሰሱ የወላይታ ከፍተኛ አመራሮች ፍ/ቤት አልቀረቡም

Your browser doesn’t support HTML5

ጉዳያቸውን በውጭ ሆነው እንዲከታተሉ በዋስ ከእስር ተለቀው የነበሩት በአቶ ዳጋቶ ኩምቤ የክስ መዝገብ የተከሰሱ ሃያ የወላይታ ከፍተኛ አመራሮች ዛሬ በቀጠሯቸው ቀን ፍርድ ቤት አለመቅረባቸው በደቡብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ውስጥ ግራ ቀኙን ሲያከራክር ውሏል።