የጤና ድርጅት ገንዘብ ተቆረጠ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ቻይና ላይ እንደተቀሰቀሰ በጊዜው ዕርምጃ ሳይወሰድ ቀርቷል ሲሉ ለወነጀሉት የዓለም የጤና ድርጅት ሀገራቸው የምትሰጠውን ገንዘብ ለማቆም መወሰነቸውን ትናንት ይፋ አድርገዋል። ውሳኔያቸው ያስከተለውን ተቃውሞና ነቀፋ ምላሹን ያካተተ ዘገባ ይዘናል።