የዓለም ጤና ድርጅት ጉባዔ በአዲስ አበባ

  • መለስካቸው አምሃ
አቶ ኖህ ኤልያስ

አቶ ኖህ ኤልያስ

የዓለም ጤና ድርጅት ጉባዔ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው።

የዓለም ጤና ድርጅት፣ አብዛኛውን የአፍሪቃን ክፍል ያጠቃለለ የጤና ስትራተጂዎችን የሚያጸድቀው ከፍተኛ አካል 66ኛውን ጉባዔ በአዲስ አበባ ሊያካሂድ እንደሆነ ታወቀ።

ጉባዔው ድንበር ዘለል በሆኑ ወረርሽኞችን በመሳሰሉ የሕዝብ የጤና ችግሮችን ዘዴ እንደሚያፈላልግም ታወቀ።

የስብሰባን ምንነትና የተሰብሳቢውን አካል ማንነት ያብራሩት በኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የፕላንንና ፖሊስ ዳይሬክቶረት ዳይሬክተር አቶ ኖህ ኤልያስ ናቸው።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የዓለም ጤና ድርጅት ጉባዔ በአዲስ አበባ