ቪድዮ የዓለም ጤና ድርጅት በሰሜን ኢትዮጵያ የተደራሽነት ችግር መኖሩን ገለጸ ፌብሩወሪ 09, 2022 ደረጀ ደስታ Your browser doesn’t support HTML5 የዓለም ጤና ድርጅት ባለሥልጣናት፣ የፀጥታው ደህንነት ጉድለትና የቢሮክራሲ ማነቆዎች፣ የጤናና ሌሎች መሠረታዊ የእርዳታ አቅርቦቶችን፣ በሰሜን ኢትዮጵያ ባለው ግጭት ውስጥ ለሚኖሩ፣ በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ሰዎች ለማዳረስ፣ አስቸጋሪ ማድረጋቸው፣ አሁንም እንደቀጠለ ነው ይላሉ፡፡